4. ማጠቃለያ
ሌትም ቀንም የሚያስጨንቀኝ የአቢያተክርስቲያናት ጉዳይ ነው እንዳለ ቅዱስ ጳውሎስ ይህ የቤተክርስቲያን ሥራ እንዲሰራ በሰው አእምሮ ውስጥ እንዲታሰብ ያደረገ ልዑል እግዚአብሔር ነው ፡፡


ይህ ሥራ ግቡን እንዲመታ የድርሻችንን ከተወጣን ዋጋ ከፋይ እግዚአብሔር ዋጋችንን እንደማያሳጣን አምነን የቤተክርስቲያን እውነተኛ ልጆች መሆናችንን በሥራ ልናስመሰክር ያስፈልጋል፡፡
በገንዘብ፣በቁሳቁስ፣በጉልበት፣በእውቀትና በሃሳብ ልትረዱን የምትሹ ወገኖቻችን በሚከተሉት አድራሻዎች ልታገኙን ትችላላቸሁ።

ሞባይል        0911460813/0911997363/0914603323
 መሣቁ                  555-1029
ኢሜይል                 This email address is being protected from spambots. You need JavaScript enabled to view it.
      

የባንክ ሂሳብ ቁጥር                     
ወለህ ደብረገነት ቅድስት ማርያም ቤተክርስቲያን      ልማት ኮሚቴ      
አራት ኪሎ ንግድ ባንክ ቅርንጫፍ
የሂሳብ ቁጥር    0171836338600       
አዲስ አበባ

የጅማሬ ባለቤት እግዚአብሔር ለፍፃሜ                      ያብቃን፡፡ አሜን!!!

Comments powered by CComment

ስብከቶች (Preaching)

  • 7222

    ሉቃስ ወንጌል ም። 18 ቁ። 1 __6

    1ሳይታክቱ ዘወትር  ሊጸልዩ  እንዲገባቸው የሚል ምሳሌ ነገራቸው፤ 2እንዲህ ሲል፤  “በአንዲት ከተማ እግዚአብሔርን የማይፈራ ሰውንም የማያፍር አንድ ዳኛ ነበረ። 3በዚያችው ከተማ አንዲት መበለት ነበረች፤ ወደ እርሱም እየመጣች፣ ‘ከባላጋራዬ ፍረድልኝ’ ትለው ነበር።  4 አያሌ ቀንም አልወደደም ፤ ከዚህ በኋላ ግን በልቡ፤ ‘ምንም እግዚአብሔርን ባልፈራ፣ ሰውንም ባላፍር፣ 5ይህች መበለት ስለምታደክመኝ፣ ሁልጊዜም እየመጣች እንዳታውከኝ  እፈርድላታለሁ አለ።’  6ጌታም አለ፤ “ዓመፀኛው ዳኛ...

  • 5727

    ቀሲስ ሕብረት የሺጥላ፣ በስብከታቸው ከዚህ በታች ያሉትን እና ሌሎች ጥያቄዎችን ያብራራሉ፤ ከታች ያለውን ማስፈንጠሪያ (link ) በመጫን ስብከቱን ያድምጡ።

    1. የመላእክት አፈጣጠር
    2. የመላእክት ቁጥር ሰንት ነው?
    3. መላእክት ሰራቸው ምንድን ነው ?
    4. ማማለድ ምን ማለት ነው 

  • 5774

    (ኦሪት ዘፍጥረት ም.22  ቁ. 1.)

    ከነዚህ ነገሮች ቦኃላ እግዚአብሔር አብርሃምን ፈተነው። እንዲህም አለው። አብርሃም ሆይ። አብርሃምም፣ እንሆ አለሁ አለ። የምትወደውን አንድ ልጅህን ይሥሀቅን ይዘህ ወደሞርያም ምድር ኺድ እኔም በምነግርህ ባንድ ተራራ ላይ በዚያ ምሥዋዕት አድርገህ ሠዋው አለ። አብርሃምም በማለዳ ተነሥቶ አህያውን ጫነ፣ ሁለቱንም ሎሌዎቹንና ልጁን ይስሐቅን ከርሱ ጋር ወሰደ፣ እንጨትንም ለመሥዋዕት ሰነጠቀ ተነስቶም እግዚአብሔር ወዳለው ቦታ ሄደ።  (ኦሪት ዘፍጥረት ም.22  ቁ. 1.)

    ከዚህ ኃይለቃል...

  • 5739

    ማቴዎስወንጌል ም. 4 ቁ - 1

    ከዚያ ወዲያ ኢየሱስ ከዲያብሎስ ይፈተን ዘንድ መንፈስ ወደ ምድረ በዳ ወሰደው፥ አርባ ቀንና አርባ ሌሊትም ከጦመ በኋላ ተራበ። ፈታኝም ቀርቦ። የእግዚአብሔር ልጅ ከሆንህ፥ እነዚህ ድንጋዮች እንጀራ እንዲሆኑ በል አለው። እርሱም መልሶ። ሰው ከእግዚአብሔር አፍ በሚወጣ ቃል ሁሉ እንጂ በእንጀራ ብቻ አይኖርም ተብሎ ተጽፎአል አለው። ማቴዎስወንጌል ም. 4 ቁ - 1

    ከዚህ ኃይለቃል በመነሳት ቀሲስ ሕብረት...

  • 4811

    "እንሆ የእህትሽ የሰዶም ኀጢአት ይህ ነበረ። ትዕቢት ፣ እንጀራን መጥገብ ፣ መዝለልና ሥራ ምፍታት በርሷና በሴቶች ልጆቿ ነበረ ፣ የችግረኛውንና የድሃውንም እጅ አላጸናችም። " ሕዝቃኤል 16 ቁጥር 42

    ቀሲስሕብረትየሺጥላ፣ ከዚህ ኃይለቃል በመነሳት፣በስብከታቸውከዚህበታችያሉትንእናሌሎችጥያቄዎችን...

    Read more: የሰዶም ኀጢአት

  • 1866

    የያቆብ መልእክት

    በመከራ ላሉ የተሰጠ የተስፋ መልእክት።

    {youtube}https://youtu.be/ss8oae-j8lQ{/youtube}

    {youtube}https://www.youtube.com/watch?v=ss8oae-j8lQ{/youtube}

     

ማስታወቂያዎች

Login Form